Friday, May 18, 2012
Friday, March 23, 2012
ማውጫ 1
· መፅሐፈ ዕዝራ ካልዕ
ውድ አንባቢያን የዚ ፅሁፍ አላማ
ሰዎች የሚያምኑበትን በፅሐፍ ለማጥላላት ወይም ለማንቋሸሽ አይደለም ከዚህ ይልቅ በህርግጥ እነዚህ መፅሐፍት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል
መሆናቸውንና አለመሆናቸውን አንባቢው ራሱ እንዲገነዘብ ማድረግ ነው።
- መፅሐፈ ዕዝራ ካልዕ 1፡28 ኤርምያስ ኢዮስያስን ከግብፅ ንጉስ ጋር እንዳይዋጋ እንደነገረው ይገልፃል
o
ጥያቄ፦
§
ኤርምያስ
በእርግጥ ኢዮስያስን ከግብፅ ጋር እንዳይዋጋ ነግሮታል?
o
መፅሐፍ
ቅዱስ ምን ይላል?
§
የግብፅ
ንጉስ ኒካኦ ከእግዚአብሔር ታዞ የነገረውን ኢዮስያስ ሊሰማ አልፈለገም 2 ዜና 35፡21፣22
Subscribe to:
Posts (Atom)