Friday, March 23, 2012

ማውጫ 1


·         መፅሐፈ ዕዝራ ካልዕ
  ውድ አንባቢያን የዚ ፅሁፍ አላማ ሰዎች የሚያምኑበትን በፅሐፍ ለማጥላላት ወይም ለማንቋሸሽ አይደለም ከዚህ ይልቅ በህርግጥ እነዚህ መፅሐፍት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል መሆናቸውንና አለመሆናቸውን አንባቢው ራሱ እንዲገነዘብ ማድረግ ነው።
  •     መፅሐፈ ዕዝራ ካልዕ 1፡28 ኤርምያስ ኢዮስያስን ከግብፅ ንጉስ ጋር እንዳይዋጋ እንደነገረው ይገልፃል 

o   ጥያቄ፦
§  ኤርምያስ በእርግጥ ኢዮስያስን ከግብፅ ጋር እንዳይዋጋ ነግሮታል?
o   መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
§  የግብፅ ንጉስ ኒካኦ ከእግዚአብሔር ታዞ የነገረውን ኢዮስያስ ሊሰማ አልፈለገም 2 ዜና 35፡21፣22